Loading...
Our Services

We repair and maintain heavy motor vehicles including IVECO, SINO, and other trucks with quality and integrity.

Repair Service
Repair & Maintenance
  • General repair and maintenance
  • Engine and transmission overhauling
  • Computer diagnostic equipment
  • Heavy truck body repairs
  • Painting
  • Electrical works
Spare Parts
Sales of Spare Parts
  • Heavy truck spare parts
  • Vehicle paint mixing
Consulting
Engineering Consulting
  • Steel product design & consulting
  • Vehicle inspection and reporting
  • Fleet operations advisory
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ማንኛውንም የከባድ ጭነት መኪናዎች ማለትም እንደ አይቬኮ እና ሌሎች ተመሳሳይ የጭነት ተሸከርካሪዎችን አካላት ጥራት እና ታማኝነት በተሞላበት ጠግነን እናስረክባለን፡፡ በተጨማሪም በተሽከርከሪዎች ዙሪያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

Repair Service
ጥገና እና ሰርቪስ
  • የተሸከርካሪዎች አጠቃላይ ሰርቪስ
  • የሞተር እና ካምብዮ እደሳና ጥገና
  • የኮንፒዩተር ዲያግኖስቲክ
  • የቦዲ ስራ
  • የቀለም ስራ
  • የኤሌክትሪክ ስራ
Spare Parts
የተሽከርካሪዎች መለዋውጫ እቃዎች ሽያጭ
  • ኦርጅናል አይቬኮ መለዋወጫ እቃዎች
  • በኮምፕተር ታግዞ ቀለም ቀምሞ (ማች አድርጎ) ማቅረብ
Consulting
የማማከር አገልግሎት
  • የብረታብረት ምርቶች ዲዛይን ማዘጋጀት እና ወይም ማማከር
  • ተሽከርካሪው ያለበትን ሁኔታ መርምሮ ያለበትን ደረጃ በታማኝነት ማሳወቅ
  • ተሽከርካሪዎችንና አጠቃቀማቸውን አስመልክቶ ማንኛውንም አካል ማማከር
Truck Maintenance & Repair Technology